ኦዲተሩ በሚያጋልጣቸው የፋይናንስና የሕግ ጥሰቶች ላይ ተጠያቂነት አልተረጋገጠም ብሏል ኦዲተሩን የሚቆጣጠረው የፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ገለልተኛ አለመሆኑ ...
የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ብልጽግና ፓርቲ “አንቂዎች” እና “ተንታኞች”፣ የኤርትራ የነጻነት ትግል በውጭ ኃይሎች ...
ዛሬ ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም በአዲስአበባ ከተማ በርካታ ወጣቶች ታፍሰዉ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት መወሰዳቸዉ ታዉቋል። በ11 ክፍለከተማ በሺዎች ...
‎በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ኮቾሬ ወረዳ ፍሰሃ ገነት ተብሎ የሚጠራዉ አከባቢ ነዋሪዎች እና ” ልጆቻችን ያለ አግባብ ታስረዋል ” የሚሉት ወላጆች ...
ለአገር ልማትና ዕድገት አንዳችም አስተዋፅኦ ሳይኖራቸው ከፍተኛ መጠን ያለው ጥፋት የሚያደርሱ፣ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ የሚያስከትሉ፣ ከብሩህ ተስፋ ይልቅ ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት ሕወሃት መሣሪያ እንዲደብቅና ተዋጊ እንዲያሠለጥን አይፈቅድም በማላት ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ...
EOTCMK TV …. በአርሲ ሀገረ ስብከት ጉና ወረዳ በሚገኘ ኖኖ ጃዊ ቀበሌ የሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ...
“አድኅነኒ እግዚኦ እስመ ኀልቀ ኄር። አቤቱ፥ አድነኝ፥ ደግ ሰው አልቋልና።” (መዝ. 11፥1) እግዚአብሔር በየዘመናቱ አገርን ያለ መካሪ፣ ሕዝብን ያለዘካሪ ...
ኢትዮጵያ በሕግ የበላይነት ምዘና ከ143 የዓለም አገራት 132ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች። ከ34 የአፍሪካ አገራት መካከል ደሞ ኢትዮጵያ አራት አገራትን ብቻ በመብለጥ 30ኛ ...
እናት ፓርቲ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣሪያና ግድግዳ ግብር መመሪያ ተግባራዊ እንዳይኾን የጣለውን እገዳ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሠሚ ...
የምሥራቅ አፍርቃ ታሪክ መሠረቱ የዐባይ ሸለቆ ነው፡፡ የዐባይ ሸልቆ በኢትዮጵያ ወገብ የተጠመጠመ መቀነት ነው፡፡ በመቀነቱ ዙርያ ያለው አካል ለመላ ሰውነቷ ...
የተቃውሞ ትችት ኃላፊነትን መወጣት እንጂ ባንዳነት አይሆንም! ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ በፓርላማ ያቀረብኳቸው ጥያቄዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ...